ጀግናው የትግራይ ሰራዊት የኮምቦልቻ ከተማን ከተቆጣጠረ ጀምሮ ከተማዋ ሰላማዊና መደበኛ እንቅስቃሴ ላይ ነች።

ጀግናው የትግራይ ሰራዊት የኮምቦልቻ ከተማን ከተቆጣጠረ ጀምሮ ከተማዋ ሰላማዊና መደበኛ እንቅስቃሴ ላይ ነች።

በጀግናው የትግራይ ህዝብ የተቀየረው የሃይል ሚዛን መቆጣጠር አቅቶት የሚይዘው የሚጨብጠው የጠፋው የአቢይ ቡድን ኮምባልቻ እና ደሴን በመያዝ የማይታሰብ ነው በማለት ሲፎክር ቢቆይም ጀግናው የትግራይ ሰራዊት ግን ደሴን እና ኮምቦልቻን በመቆጣጠር የማይረሳ ታሪክ ሰርቷል ።ጀግናው የትግራይ ሰራዊት ኮምቦልቻ ከተማን ከተቆጣጠረ ጀምሮ የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊና መደበኛ እንቅሴቃሴው ሳያቋርጥ መቀጠሉን እና ከከተማው ወደ የተለያዩ አካባዎች ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ እንደሆነ ነዋዎቹ ይናገራሉ።

የትግራይ ሰራዊት በኮምቦልቻ ከተማ ለህዝቡ የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ ህዝባዊ ወገነተኝነቱን እያሳየ እንደሚገኝ ነዋሪዎቹ ገልፀዋል። በፋሽስቱ የአቢይ ቡድን እና በተስፋፊው የአማራ ሃይል የሃሰት ፕሮፓጋንዳ የተሳሳተ ግምት ይዘው እና ፈርተው እንደነበሩ የገለፁት ነዋሪዎቹ የትግራይ ሰራዊት በተግባር ካዩ በኋላ ቀድሞ የተነገረው ፕሮፓጋንዳ ከእውነት የራቀ መሆኑንም የኮምቦልቻ ነዋዎች ምስክርነታቸው ይሰጣሉ።

Published by Woyanay Tigray Media

This Websites for the support of the people of Tigray and for the various ideas on the human and democratic rights of all Ethiopian nationalities.the equality of the Ethiopian people has always been a victory for the TPLF and the people of Tigray. Therefore, we will only distribute the TPLF’s contribution to the country to our people. We will discuss various realities of the people of Tigray as well as the heroism of Tigray and the positive issues we need to support for our government in Tigray. The heroism of the TPLF, the TPLF is a real and heroic party built by political elites who will not betray the country and sell it to the enemy.

%d bloggers like this: