ፋሽስት አብይ አህመድ፣ ግምባር ላይ እየደረሰው ለሚገኝ ሽንፈት ለማካካስ ዛሬ ጥቅምት 10/2014 ዓ/ም በመቐለ ከተማ የአየር ድብደባ አካሂደዋል።

ፋሽስት አብይ አህመድ፣ ግምባር ላይ እየደረሰው ለሚገኝ ሽንፈት ለማካካስ ዛሬ ጥቅምት 10/2014 ዓ/ም በመቐለ ከተማ የአየር ድብደባ አካሂደዋል።

በድብደባው በርካታ ንፁሀን ዜጎች ሲጎዱ የህዝብ ንብረትና ሀብት በእሳት ጋይተዋል።

ፋሽስቱ ቡድን ጥቅምት 8/2014 ዓ/ም ንፁሀን ዜጎች ያነጣጠረ የአየር ድብደባ በመፈፀሙ ንፁሀን ዜጎች ህይወታቸው ሲያልፍ ሌሎች በርካታ ንፁሀን ዜጎች ተጎድተዋል፤ ሀብትና ንብረት ጠፍተዋል።

ድብደባው ተከትሎ ድምፂ ወያነ ትግራይ ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች፣ ድብደባው ፋሽስቱ ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ ያለው የመረረ ጥላቻ ከማሳየቱ በተጨማሪ እጅግ ተስፋ የቆረጠ መሆኑ ያሳያል ብለዋል። አሰተያየት ሰጪውቹ ድል የኛ ነው፤ ጠላቶቻችን ቢፍጨረጨሩም መሞታቸው አይቀሬ ነው ብለዋል።

source ድወት

Published by Woyanay Tigray Media

This Websites for the support of the people of Tigray and for the various ideas on the human and democratic rights of all Ethiopian nationalities.the equality of the Ethiopian people has always been a victory for the TPLF and the people of Tigray. Therefore, we will only distribute the TPLF’s contribution to the country to our people. We will discuss various realities of the people of Tigray as well as the heroism of Tigray and the positive issues we need to support for our government in Tigray. The heroism of the TPLF, the TPLF is a real and heroic party built by political elites who will not betray the country and sell it to the enemy.

%d bloggers like this: