
ኣንዳንድ ጉዳዮች
*የትግራይ ሰራዊት ድልድይ ኣፈረሰ ሰማን:: ወደ ጎንደር ለመሸሽ ካልፈለክ በስተቀር ወደ ጎንደር የሚወስድን ድልድይ ኣታፈርስም:: የትግራይ ሰራዊት ጎንደር እንዳይገባ መከላከል የማይችሉት የኣቢይ ተላላኪዎች ትህነግ ጎንደርና ባህር ዳር ታይቷል ከሚባል ጎንደርና ባህርዳርን ከነ ሰዉ ከማቃጠል ወደሁዋላ እንደማይሉ ግልፅ ካደረጉ ቆዩ::
*ቀሳውስትን ታቦት ኣሸክሞ ለሃይማኖታችሁ ተዋጉ ብሎ ወደ ጦር ቀጣና የሚልክ ቡድን በነካ እጁ ሙስሊሞችን ለዲናችሁ መስዋእት ሁኑ ብሎ ለማሳመን ይሞክራል:: ህዝብ ለማፋጀት ኣለ የሚባለውን ሁሉ ዘዴ ባለቀ ሰዓት እየሞከረ ይገኛል:: ኣይሰራም!
*ከኣፍሪካዊ ጎረቤቱ ከኣኤርትራጋር ለመታረቅ ኣፍሪካውያን እንዳይኖሩ በተወሰነበት የሪያድ መድረክ ላይ ከኤርትራዊ ‘ወንድሙ’ ጋር የታረቀው ሰውየ በኣፍሪካ ፍቅር ደንበርገተር ማለት የጀመረበት ሁኔታ ነው ያለው:: ንኩርማህንና ጃንሆይ 1963 ላይ የነበራቸውን ኣፍሪካዊ ስሜት በሚያስንቅ ደረጃ ኣቢይ is surprisingly waxing lyrical about Africanist ideals. የነገ ሰው ይበለን::
*ኣወል ዓርባ የሚባል የደመቀ መኮንን ኣሽከር ደመቀ ያልቻለውን ዘመቻ ሰጥተውት እንዘጭ እንዘጭ ኣብዝቷል:: የደርግ መቶኣለቆችም ጀነራሎችም ፀረ ህዝብ ኣጀንዳ ይዘው ቁም ነገር እንደማይሰሩ የሚመክረው ጠፍቶነው በተለይ ደግሞ የኣፋር ሽማግሌና ወጣት?!
እነ ደመቀ መኮንን ራሳቸውን ለማዳን ሲሉ የእርቅ ሃሳብ ሲቀበሉ ከሰሊጥ ነጋዴዎቹ በስተቀር ሌላውን ይኣማራ ልሂቅ ያማክሩይሆን?!
በመጨረሻ: የኣቢይ የንግስና ቀን ተቆርጧል? ለጠቅላላ እውቀት ነው::
የነገ ሰው ይበለን!
ትግራይ ትስዕር!