የኣማራ ተስፋፊልሂቅ ከኣማራ ኣርሶ ኣደር ጋር እዚህ ግባ የሚባል ትውውቅ እንደሌላቸው ለማወቅ የኣብን ወጠጤዎች: የሰሊጥ ደላሎችና የኣንሙት ባይ የብእር ኩሊዎቻቸውን መሬት ላይ የሌለ ቀረርቶ ስታይ ነው:: ኣርሶኣደሩ ከእውነት ጋር ታርቆ እየኖረ ነው: እነሱ የእምቧይ ካብ ይክባሉ::

የኣማራ ተስፋፊልሂቅ ከኣማራ ኣርሶ ኣደር ጋር እዚህ ግባ የሚባል ትውውቅ እንደሌላቸው ለማወቅ የኣብን ወጠጤዎች: የሰሊጥ ደላሎችና የኣንሙት ባይ የብእር ኩሊዎቻቸውን መሬት ላይ የሌለ ቀረርቶ ስታይ ነው:: ኣርሶኣደሩ ከእውነት ጋር ታርቆ እየኖረ ነው: እነሱ የእምቧይ ካብ ይክባሉ::

ለኣቢይ ego ሲባል ኣርሶ ኣደር ማስጨረስ እንደ ክብር የሚቆጥሩ ጉዶች ኣሁንም ካቅማቸው በላይ የሆነን ድል እያማተሩ ለተጨማሪ እሮሮ እየተዳረጉ መሆኑን እያስተዋልን ነው::

ኣንድ የታገል ሰይፉ ግጥም ትዝ ኣለኝ::

ጠላቴን ስመርቅ

ከፍ ያርግህ ወደ ላይ
ከስልጣኑ ስማይ
ያድርግህ ከፍ ከፍ
ከዚያ የወደቅክ’ለት ኣጥንትህ እንዳይተርፍ::

ትግራይ ትስዕር!

Published by Woyanay Tigray Media

This Websites for the support of the people of Tigray and for the various ideas on the human and democratic rights of all Ethiopian nationalities.the equality of the Ethiopian people has always been a victory for the TPLF and the people of Tigray. Therefore, we will only distribute the TPLF’s contribution to the country to our people. We will discuss various realities of the people of Tigray as well as the heroism of Tigray and the positive issues we need to support for our government in Tigray. The heroism of the TPLF, the TPLF is a real and heroic party built by political elites who will not betray the country and sell it to the enemy.

%d bloggers like this: