ጀግናው አቶ ጌታቸው ረዳ The hero Mr. Getachew. Reda

የዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ የፈቃደ ኣዘዘ ኣንድ የግጥም መድብል በኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማእከል ሲመረቅ መገኘቴን ኣስታውሳለሁ:: ያኔ የትያትር ተማሪዎች:ኣስተማሪዎች:ኣድናቂዎች የነበሩ ሰዎች ኣቢይ ኣህመድን ለማዳን በሚደረገው ዘመቻ ላይ እጅ እጅ የሚል ሽለላና ቀረርቶ ሲያሰሙ ኣይቼ ኣዘንኩ:: የፈቃደ ኣዘዘ መድብል ላይ ተስፋየ ገሰሰና ራሱ ዶክተር ፈቃደ ያነበቧቸው ግጥሞች መካከል ከሃያ ዓመት በሁዋላም የሃደ ቢፍቱ ሞት እና የመንገድContinue reading “ጀግናው አቶ ጌታቸው ረዳ The hero Mr. Getachew. Reda”

The hero Mr. Getachew. Reda

ኣንዳንድ የኣቢይ ደጋፊ የግል ሚድያዎችን ሲሰማ እያሸነፈ እንደሆነ የሚያምን የኢትዮጵያ መከላከያ ጀነራል ይኖር ይሆን እላለሁ:: ኣንዳንዱ ተንታኝ ፈራ ተባ እያለም ቢሆን ስለሰላም ኣስፈላጊነት መናገር መጀመሩ ጥሩ ምልክት ይመስላል::እነዚህ በድል ሰክረናል ይሉን የነበሩ የተስፋፊው ልሂቅ ጋሻ ጃግሬዎች ትንሽ ሰከን ማለት መጀመራቸውን ኣስተዋልኩ ልበል? ያዝልቅላቸው:: ኣቢይ ሌላ ኣፍ የሚያስከድን ቀረርቶ እስኪያሰማ ከዘለቀም ኣንድ ነገር ነው:: ትግራይ ትስዕር!