ህፃናትና እናቶችን መግደል የጀግንነት መለያ ኣድርገው

ህፃናትና እናቶችን መግደል የጀግንነት መለያ ኣድርገው የሚቆጥሩ ሰው በላዎችን የላኩብን ኣቢይ ኣህመድናኢሳያስ ኣፈወርቂ የእጃቸውን የሚያገኙበት ጊዜ ቅርብ እንደሚሆን የትግራይ ሰራዊት ያለፉት ሁለት ቀናት ውሎዎች ግልፅ ያልሆነላቸው እነ ብርሃኑ ጁላ አስርሺዎችን ወደ ሞት ቀጣና መላካቸውን ቀጥለዋል::

እነ ፋፊ ግን የትግራይ ጀግኖች ፊት መቆም ኣልቻሉም:: የሁሉም ትግረዋይ ህፃን ደህንነት ከነዚህ ኣራዊቶች ስጋት ሙሉ በሙሉ እስኪጠበቅ እርምጃው ይቀጥላል::

ትግራይ ትስዕር!

Published by Woyanay Tigray Media

This Websites for the support of the people of Tigray and for the various ideas on the human and democratic rights of all Ethiopian nationalities.the equality of the Ethiopian people has always been a victory for the TPLF and the people of Tigray. Therefore, we will only distribute the TPLF’s contribution to the country to our people. We will discuss various realities of the people of Tigray as well as the heroism of Tigray and the positive issues we need to support for our government in Tigray. The heroism of the TPLF, the TPLF is a real and heroic party built by political elites who will not betray the country and sell it to the enemy.

%d bloggers like this: